እንኳን ደህና መጡ !

3 ዓመት በስኬት

ድርጅቶት የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ያስፈልገዋል? ዲጂታል ማርኬቲንግስ ምንድን ነው? ዲጂታል ማርኬቲንግ ንግዳችንን በምን መልኩ ሊያሳድግ ይችላል? ዲጂታል ማርኬቲንግን ለመስራት እነማን እና ምን ያስፈልጋል? ዲጂታል ማርኬቲንግ በምን ያህል ብር መስራት እና ንግድን ማሻሻል ይቻላል? ዲጂታል ማርኬቲንግን እየተገበሩ ንግዶት ላይ ለውጥ ማየት አልቻሉም? በዙ ብዙ ጥያቄዎች አይምሮዎት ላይ እየተመላለሰ ከሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ እኛ መፍትሄው አለን፡፡

በዚህ 3 ዓመት ምን አሳካን?

ድርጅታችን ላለፉት 3 ዓመታት የተለያዩ አገልግሎቶችን ለደንበኞቻችን እያደረሰ ቆይቷል እንኳን አደርሰን፡፡ 

ከ65+

ድርጅቶች

ከ300 +

ሰልጣኞች

4+

ዙር የቡድን ስልጠናዎች